Passt nicht? Macht nichts! Sie können Artikel bis zu 30 Tage zurückgeben
Mit einem Geschenkgutschein können Sie nichts falsch machen. Der Beschenkte kann sich im Tausch gegen einen Geschenkgutschein etwas aus unserem Sortiment aussuchen.
Bis zu 30 Tage Rückgaberecht
ግጥም ለተመረጡት ብቻ በጸጋ የተቸረች ዓይነ ብዙ የሕይወት እንጀራ ናት። ይችን ለምለም እንጀራ ልጅ እግሩ ገጣሚ ፈቃዱ አያልነህ አጽባዕተ ልቡና ከሚያስቆረጥም ማባያ ጋር በሴዴቃችን ሰይሞ "እንካችሁ! ብሉልኝ!" ብሎናል። እንግዲህ እኛ ለዚች እንጀራ ችሮታ የተጠራን ኹሉ ሴዴቃውን ከበን በጣዕመ ስስት እንዳንጎርስ ማን ይከለክለናል? እንደግጥም በተቆጠበ ዝርው ቃል ሐሳቤን ለመግለጽ ያህል ይህ ገጣሚ "እየሰከራችሁ" የምትለዋን አንዲት ግጥሙን ብቻ በጥራዝ ቢያመጣልን ከምልአት ሲጎድል አይታይምና በስብስቦች ስለመምጣቱ ደስታችን የትየለሌ ነው።
ሐዋዝ የሻነህ ዓለሙ
(ደራሲ እና ገጣሚ)